የመጀመሪያ ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎች ሲካሄዱ ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፉ እና ከውድድሩ የተሰናበቱ ክለቦች ተለይተዋል።
ፒኤስቪ 3-2 ሊቨርፑል
ጅሮና 1-2 አርሰናል
ብረስት 0-3 ሪያል ማድሪድ
ማንቸስተር ሲቲ 3-1 ክለብ ብሩጅ
አስቶን ቪላ 4-2 ሴልቲክ
ዶርቱመንድ 3-1 ሻካታር
ባርሴሎና 2-2 አታላንታ
ባየር ሙኒክ 3-1 ስሎቫን ብራቲስላቫ
ዳይናሞ ዛግሬብ 3-2 ኤስ ሚላን
ኢንተር 3-0 ሞናኮ
ጁቬንቱስ 0-2 ቤንፊካ
ባየር ሊቨርኩሰን 2-0 ስፓርታ ፕራሃ
ሊል 6-1 ፌይኖርድ
ሳልዝበርግ 1-4 አትሌቲኮ ማድሪድ
ስፖርቲንግ ሊዝበን 1-1 ቦሎኛ
ስትሩም ግራዝ 1-0 ሌፕዚሽ
ስቱትጋርት 1-4 ፒኤስጂ
ያንግ ቦይስ 0-1 ክሬቬና ዝቬዝዳ
ሊቨርፑል የውድድሩን የመጀመሪያ ዙር በሀያ አንድ ነጥቦች በአንደኝነት በማጠናቀቅ አስራ ስድስት ውስጥ መቀላቀል ችለዋል።
አስራ ስድስቱን በቀጥታ የተቀላቀሉ ቡዱኖች
- ሊቨርፑል ፣ ባርሴሎና ፣ አርሰናል ፣ ኢንተር ሚላን ፣ አትሌቲኮ ማድሪድ ፣ ባየር ሌቨርኩሰን ፣ ሊል እና አስቶንቪላ በቀጥታ አስራ ስድስቱን ተቀላቅለዋል።
የቻምፒየንስ ሊግ ድልድል በመጪው አርብ ጥር 23/2017 የደርሶ መልስ እጣ ማውጣት ስነ ስርዓት በኒዮን ስዊዘርላን የሚደረግ ይሆናል።
ጋዲሳ መገርሳ
ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም
