ሰርጂዮ ራሞስ በአዲሱ ሞንቴሬይ ክለብ  93 ቁጥር ማልያን የለብሳል!

ስፔናዊው  ተጨዋች ሰርጂዮ ራሞስ የሜክሲኮውን ክለብ ሞንቴሬይ ተቀላቀሉ ።

ከሲቪያ ጋር ከተለያየ ወዲህ ክለብ  አልባ የነበረው የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ተከላካይ ሰርጂዮ ራሞስ ሞንቴሬይን በነፃ ዝውውር ተቀላቅሏል።

የ 38ዓመቱ ሰርጂዮ ራሞስ በአዲሱ ክለቡ ሞንቴሬይ የ 93 ቁጥር ማልያ እንደሚለብስ ተገልጿል።

ራሞስ 93 ቁጥር ማልያ የሚለብሰው በሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ  አትሌቲኮ  ማድሪድ ላይ ያስቆጠራትን ወሳኝ የ 93ኛ ደቂቃ ግብ ለማስታወስ መሆኑ ተገልጿል።

ጋዲሳ መገርሳ

ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *