የመጀመሪያውን ዙር ኢትዮጵያ መድን ሊጉን በበላይነት አጠናቋል።
ሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የካቲት 20/2017 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ስታዲየም መካሄዱን ይጀመራል።
የሊጉ ደረጃቾ
1 ኢትዮጵያ መድን :- 35 ነጥብ
2ሀድያ ሆሳዕና :- 30 ነጥብ
3 ቅዱስ ጊዮርጊስ :- 29 ነጥብ
4 መቻል :- 27 ነጥብ
5 ባህርዳር ከትማ :- 26 ነጥብ
ጋዲሳ መገርሳ
የካቲት 4 ቀን 2017 ዓ.ም
