ቼልሲ ከሶስት ተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል !

የለንደኑ ክለብ ቼልሲ ከሳውዝሀምፕተን ጋር ያደረጉትን የፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር 4ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የቼልሲን የማሸነፊያ ግቦች ክርስቶፈር ንኩንኩ ፣ ፔድሮ ኔቶ ፣ ሌቪ ኮል ዊል እና ኩኩሬላ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ሳውዛምፕተን በውድድር ዘመኑ ሀያ ሁለተኛ ሽንፈቻቸውኝ አስተናግደዋል።

በሌሎች ጨዋታዎች

  • ክሪስታል ፓላስ አስቶን ቪላን 4ለ1
  • ፉልሀም ዎልቭስን 2ለ1
  • ብራይተን በርንማዝን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል፡፡

ሊጉ ዛሬም ሲቀጥል-፡

04:30 | ብሬንትፎርድ ከ ኤቨርተን
04:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ኢፕስዊች
04:30 | አርሰናል ከ ኖቲንግሃም
04:30 | ቶተንሀም ከ ማንችስተር ሲቲ
05:15 | ሊቨርፑል ከ ኒውካስትል

ጋዲሳ መገርሳ

የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *