የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ሳላህ የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ ተጨዋች ሆነ ።
መሐመድ ሳላህ በወሩ ባደረጋቸው የፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ስድስት ግቦችን አስቆጥሮ አራት አመቻችቶ አቀብሏል።
ሳላህ በውድድር አመቱ ለሁለተኛ ጊዜ የፕርሚየር ሊጉ ምርጥ ተጨዋች ሽልማት ማሸነፍ ችሏል።
ዶምኒክ ስቦዝላይ
ቤቶ
ፊሊፕ ማቴታ
ያንኩባ ሚንቴህ
ስፔንስ ሌሎች በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ነበሩ።
ጋዲሳ መገርሳ
መጋቢት 4 ቀም 2017 ዓ.ም
