ለትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንትነት ጥቆማ እንዲደረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ

ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት ፅሑፍ መላው የትግራይ ህዝብ ጊዜያዊ አስተዳደሩን በፕሬዝዳንትነት ሊያገለግል ይገባል የሚለውን ሰው እንዲጠቁም ጠይቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስተሩ በፅሑፋቸው በኢፌድሪ ህገ መንግስት 62(2)፣ እንዲሁም በፕሪቶርያ ስምምነትና በክልሎች የሚኖርን የፌደራል መንግስት ጣልቃ ገብነት ለመደንገግ በወጣ አዋጅ ቁጥር 359/1995 መሰረት፤ እንዲሁም አሳታፊ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መመስረት በተመለከተ የተደነገገ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደምብ ቁጥር 533/2015 መሰረት የተቋቋመው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ለሁለት ዓመታት በስራ ላይ መቆየቱ ይታወቃል ብለዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ ፅሑፍ እንዲህ ይነበባል

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *