የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋቾች እና ምርጥ አሰልጣኞች እጩዎች ይፋ ሆኑ!

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2024/25 የውድድር ዘመን የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ እና ምርጥ አሰልጣኞች እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት በተጨዋቾች :-

ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከማንችስተር ዩናይትድ
ዴክላን ራይስ ከአርሰናል
ቤሌጋርዴ ከ ዎልቭስ
አንቶኒ ኢላንጋ ከ ኖቲንግሃም ፎረሰት
ሚሌንኮቪች ከኖቲንግሀም ፎረሰት እና
ቫን ሄኬ ከብራይተን ሆቨ አቤዮን

በአሰልጣኞች
አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንችስተር ዩናይትድ
አሰልጣኝ ኑኖ እስፕሪቶ ሳንቶ ኖቲንግሃም ፎረሰት እና
አሰልጣኝ ፋብያን ሁርዜለር ብራይተን ሆቨ አቤዮን በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

ጋዲሳ መገርሳ

መጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *