ሽገር ከተማ በተከታታይ ለሁለተኛ ዓመት የመላው ኦሮሚያ ጨዋታዎች አሸናፊ መሆን ችሏል።
በዚህም መሠረት የ2017 ዓ .ም የ27ኛው የመላው ኦሮሚያ ጨዋታዎች በአምቦ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተ ሲሆን በተለያዩ ስፖርት ዓይነቶች ሸገር ከተማ ቀዳሚ በመሆን ማጠናቀቅ ችሏል።
1ኛ የወርቅ ሜዳሊያ 83 ፣ 2ኛ የብር ሜዳሊያ 79፣ 3ኛ የነሃስ ሜዳሊያ 56 ።
ሸገር ከተማ አጠቃላይ 218 ሜዳሊያዎችን 29 ዋንጫ በመሰብሰብ 1ኛ ደረጃ ይዞ በማጠናቀቅ የ27ኛው የመላው ኦሮሚያ ውድድር ሻምፒዮና ሆኗል።
በሻምፒዮናው አዳማ ከተማ እና ቢሾፍቱ ከተማ በአጠቃላይ የሜዳሊያ ብዛት ሁሉትኛ እና ሶሰትኛ ደረጃን ይዞ አጠናቆዋል።
ጋዲሳ መገርሳ
ግንቦት 8 ቀን 2017 ዓ.ም
