ከ2 ሚሊየን 300 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ በባቡር መጓጓዙን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን አስታወቀ

በ2017/18 ዓ.ም የምርት ዓመት ወደ ሀገር ውስጥ ከገባው የማዳበሪያ ምርት ከ11 ሚሊየን 400 ሺህ በላይ በድንበር ተሻጋሪ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መጓጓዙንም ይፋ አድርጓል።

ለምርት ዘመኑ 24 ሚሊየን የአፈር ማዳበሪያ ምርት ለማስገባት ታቅዷል።

እስከ ሰኔ 22፣ 2017 ዓ.ም ድረስ ከ13 ሚሊየን 700 ሺህ በላይ ምርት ሀገር ውስጥ ገብቷል። ወደብ ላይ ከ40 ሺህ 700 መቶ በላይ ኩንታል ይገኛል።

ሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *