ብሬንትፎርድ የ 35 አመቱን አማካኝ ጆርዳን ሄንደርሰንን ለ ሁለት አመት በ ሚቆይ ውል ማስፈረሙን ገልጾል።
የቀድሞ የሊቭርፑል እና አያክስ የመሀል ሜዳ ሞተር ከአንድ አመት የአያክስ ቆይታ ቡሀላ ነው ንቦችን የተቀላቀላው ።
በ 2026 ለሚደረገው አለም ዋንጫ የ እንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የሆኑትን ቶማስ ቱሄልን ትኩረት ለማግኘት ነው ብሬንትፎርድን የመረጠው ተብሏል።
ሀሚድ አብደላ
ሐምሌ 4 ቀን 2017 ዓ.ም
