በመጨረሻም  ቼልሲ  ጋርናቾን ከማንችስተር ዩናይትድ ለማስፈረም ተስማማ !

አርጀንቲናዊው የፊት መስመር ተጨዋች አሊሀንድሮ ጋርናቾ በቼልሲ ቤት የሰባት አመት ኮንትራት ለመፈረም ከስምምነት መድረሱ ተነግሯል።

ማንችስተር ዩናይትድ ከዝውውሩ አጠቃላይ 40 ሚልዮን ፓውንድ የሚደርስ የዝውውር ሂሳብ እንደሚቀበሉ ተዘግቧል።

የአሊሀንድሮ ጋርናቾ ሽያጭ ለማንችስተር ዩናይትድ ከሮናልዶ ፣ ሉካኩ እና ዲማርያ ቀጥሎ አራተኛው ከፍተኛ ሽያጭ ሆኗል።

ጋርናቾ ማንችስተር ዩናይትድ በከፍተኛ ዋጋ የሸጠው የአካዳሚው ተጨዋች በመሆን አዲስ ሪከርድ አስመዝግቧል።

ጋዲሳ መገርሳ

ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *