የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆኑ

የ2017 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የተፈተኑ ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡

ዌብ ሳይትና ቴሌግራም አድራሻ የሚጠቀሙ ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡

አድራሻዎቹ፡

  1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
  2. ቴሌግራም፡ https://t.me/EAESbot
  3. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284

ስለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ትክክለኛ መረጃን ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማህበራዊ ሚዲያዎች ያገኛሉ፡፡

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

መስከረም 5/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *