የኢቤኤስ ቴሌቭዥን ዋና ስራ አስፈጻሚ እና መስራች የነበሩት አቶ አማን ፍስሃጽዮን ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸዉ ተሰማ By Ethio AdminFebruary 11, 2026February 11, 2026የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አማን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 4 2018 ቀን ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል ሲል ኢቢኤስ ቴሌቭዥን አስታዉቋል፡፡ ኢትዮ ኤፍኤም 107.8 በአቶ አማን ፍስሃጽዮን ህልፈት የተሰማዉን ሀዘን ይገልጻል፡፡ የካቲት 04/2018 ዓ.ም