ነገ መጋቢት 04 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፦

ከጠዋቱ 2:30-10:00
-ሰሚት ኮንዶሚኒየም፣ ፈረንሳይ ኤምባሲ፣ ጉራራ ኪዳነምሕረት ቤ/ክ፣ ብሎኬት ገበያ፣ ኪዩር ሆስፒታል፣ ራሳ ካሳ ክሊኒክ፣ አቦ ቤ/ክ፣ እንጦጦ ኪዳነምሕረት ቤ/ክ፣ ለገጣፎ፣ ሲዲሲ ፣ ኮሰሮ፣ አኔ ዲማ፣ ወጣቢቻ እና አካባቢቸው፣

-ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ፣ ቡራዩ መስጊድ፣ ፀርሐ ፅዮን ቤ/ክ ፣ ቡራዩ ወለጋ ሰፈር፣ አቃቂ ከተማ ቀበሌ 01፣ 02፣ 04 ዓለም ባንክ ፣ ቀርሳ ድረስ፣ አቃቂ ኬላ፣ ገላን ኢንዱስትሪ መንደር እና አካባቢቸው፣

-ወሰርቢ፣ በላይነህ ክንዴ፣ በስተቀኝ ያሉ ኢንዱስትሪዎች በሙሉ፣ ካፍ ማደያ ፣ማሳለሚያ፣ እሳት አደጋ፣ ሳንባ ነቀርሳ ፣ ታይዋን ፣ ሆላንድ ኤምባሲ፣ ፈጥኖ ደራሽ፣ ኮልፌ ኮምርሄንሲቭ ት/ቤት፣ ገዱ ሆቴል፣ ታይዋን ገበያ ፣ ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል እና አካባቢቸው ፣

ለጎፋ ስቶር፣ ጎፋ ዳታ ሴንተር፣ ጎፋ ካምፕ አካባቢ፣ አይሱዙ ጋራዥ፣ ጎፋ ካምፕ፣ ሶፉመር ብሎኬት ማምረቻ፣ ባቱ ኮንዶሚኒየም እና አካባቢው፣ መካነ ኢየሱስ ፣ መካኒሳ ወደ ቆሬ መሔጃ በስተግራ እና በስተጀርባ ያሉ አካባቢዎች፣

-መካኒሳ አረቄ ፋብሪካ ፣ አሚጎ ካፌ ፊት ለፊት፣ ቫቲካን ኤምባሲ፣ መካኒሳ አቦ ቤ/ክ ፣ ቫቲካን ጀርባ፣ የመከላከያ ሚ/ር መኖሪያ አካባቢ፣ ጥቁር አባይ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ፣ ሰላም አስከባሪ አፍሪካ ሕብረት፣ መቻሬ ሜክሲኮ፣ ትንባሆ ሞኖፖል፣ ሳር ቤት ቴሌ፣ መብራት ኃይል ክበብ ጀርባ፣ ደሴ ሆቴል አካባቢ፣ ደቡብ አፍሪካ ኤምበሲ አካባቢ፣ ኢፋርም እና አካባቢቸው ፣

ከጠዋቱ 2፡00 እስከ 9፡00
ቤጂንግ ሆስፒታል፣ አቃቂ ታክሲ ተራ፣ አቃቂ ጨው ተራ፣ አበበ ጎንፋ ሰፈር፣ ብሩህ ተስፋ ተ/ቤት፣ ቂሊኒጦ ኢንዱስትሪ ፣ኮዬ 10/90፣ ኮዬ 300 ቤቶች ፣ 500 ቤቶች፣ ኮዬ መስጊድ ጀርባ አካባቢ፣ ኮዬ አንዱ መንደር፣ ከኮዬ እስከ ቡልቡላ ማዞሪያ ድረስ ለመንገድ መብራት፣ጦር ኃይሎች ሆስፒታል፣ መኮንኖች ክበብ፣ ገዳመ ኢየሱስና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ተቋርጦ ይቆያል፡፡

የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

መጋቢት 03/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *