ኢራን በደረሰባት ጥቃት ተሳታፊ የነበሩ የአረብ ሀገራትን ካሳ ጠየቀች

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢራን ቋሚ ተወካይ አሚር ሰኢድ ኢራቫኒ በላኩት ደብዳቤ መሠረት፤ ባህሬን፣ ሳዑዲ ዓረቢያ፣ ኳታር፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች እና ዮርዳኖስ ካሳ ከተጠየቁት ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል።

ኢራቫኒ እንደገለጹት፤ የተጠቀሱት ሀገራት ግዛቶቻቸውን በኢራን ላይ ለሚሰነዘር ጥቃት ክፍት ከማድረጋቸውም በላይ፤ በአንዳንድ ሁኔታዎች በኢራን “ሲቪል ተቋማትን ኢላማ ያደረጉ ሕገ-ወጥ ወታደራዊ ጥቃቶች” እንዲፈጸሙ በቀጥታ ተሳትፈዋል ሲል ስፑትኒክ ዘግቧል ።

ሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *