የኢራኑ ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዘሽኪያን በበኩላቸው፣ ይህ እገዳ ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ “እውነተኛ ድርድር” አንዱና “ዋነኛው እንቅፋት” ነው ብለውታል።
የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ረቡዕ ምሽት ባወጣው መግለጫ፣ በኢራን ወደቦች ላይ እገዳ ከተጣለበት ጊዜ ጀምሮ “31 መርከቦች አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ወይም ወደ ወደባቸው እንዲመለሱ መታዘዛቸውን” ገልጻል።
አብዛኞቹ መርከቦች የነዳጅ ጫኝ መርከቦች መሆናቸውንና “የአሜሪካን ትዕዛዝ ማክበራቸውን” ዕዙ ገልጿል።
የኢራኑ ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዘሽኪያን በበኩላቸው፣ ይህ እገዳ ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ “እውነተኛ ድርድር” አንዱና “ዋነኛው እንቅፋት” ነው ብለውታል።
የኋይት ሀውስ የፕሬስ ሴክሬታሪ ካሮሊን ሌቪት በበኩላቸው፣ ዶናልድ ትራምፕ በእገዳው “መርካታቸውን” ገልጸው፤ ሂደቱንም “ውጤታማ እና ስኬታማ” ሲሉ ጠርተውታል።
ሚያዚያ 15/2018 ዓ.ም
