ዜና እረፍት By Ethio AdminJune 22, 2020June 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ በድምፃዊነት በዜማና ግጥም ስራው ትልቅ አሻራ ያኖረውና እርሱም በማቀንቀን የሚታወቀው ሱራፌል አበበ ዛሬ ከዚህ አለም ተለይቷል። የተወዳጁ ድምፃዊ ብስራት ሱራፌል አባት የሆነው ሱራፌል አበበ ቀብርና ዝርዝር መረጃ እንደደረሰን እንገልጻለን።ኢትዮ ኤፍ ኤም ለቤተሰቡ ና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል። #ምንጭ አቻሬ