የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድን አዲስ አበባ ገብተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ መሐሙድን ዛሬ ጠዋት በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መቀበላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አሳውቋል ፡፡

መስከረም 19/2019 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *