ምክር ቤቱ 7ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ሲሆን ከኢ/ር ታከለ ኡማ የቀረበለትን የሁለት ቢሮ ሃላፊዎችን ሹመት አፅድቋል፡፡
በዚህ መሰረት:-
1.ወ/ሪት ፋይዛ መሐመድ ኡመር- የባህል ቱሪዝም እና ኪነጥበብ ቢሮ
2.ወ/ሪት ሓዳስ ኪዱ ትዓራ – የሴቶች እና ህፃናት ቢሮ ሃላፊ ሆነው መሾማቸውን የከተማዋ ከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
ሐምሌ 28 ቀን 2012 ዓ.ም
