ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ባደረበት ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

የጀርመዶይቸ ቬለ – DW ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የሚሰራበት ሚዲያ የጀርመን ድምጽ ሬድዮ በድረገጹ አስታውቋል።

የቀብር ስነ ሥርዓቱ ነገ ሐሙስ ነሐሴ 14 ቀን 2012 ዓ ም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከቀኑ 9 ሰዓት ይፈፀማል።

ዶይቸ ቬለን ለረዥም ዓመታት ያገለገለው ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየቱ ኢትዮ ኤፍ ኤን ለባልደረቦች ለቤተሰቡ ፣ ለዘመድ እና ወዳጆቹ መፅናናትን ይመኛል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያን
ነሀሴ 13 ቀን 2012 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *