በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ዛሬ ትግራይ ክልል ይጓዛሉ ተብሏል፡፡ By Ethio AdminMarch 10, 2021March 10, 2021የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ጊታ ፓሲ ዛሬ ወደ ትግራይ የሚያደርጉት ጉብኝት የመጀመሪያውን ይፋዊ የሀገር ውስጥ ጉብኝታቸዉ መሆኑም ታዉቋል፡፡ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ሀገራቸዉ ተጋላጭ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን የነፍስ አድን ድጋፍ ለማድረግም ቁርጠኛ መሆኗንም ተናግረዋል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም የኢትዮጵያዊያንመጋቢት 01 ቀን 2013 ዓ.ም