ምንም እንኳን የሟቾቹ ቁጥር 20 ተብሎ ቢገለፅም ከዚህ በላይ ሊያሻቅብ እንደሚልችል ተጠብቋል።
በንብረት ላይም ቢሆን የጉዳት መጠኑ በውል ያልታወቀ ጉዳት መድረሱም ተነግሯል።
በቦታው የእሳት አደጋ ሰራተኞች ደረሰው እሳቱን ወዲያውኑ ለማጥፋት ችለዋል ተብሏል።
ለአደጋው መንስኤ የሆነው ነገር ደግሞ ገና በመጣራት ላይ መሆኑን የዘገበው ቢቢሲ አፍሪካ ነው።
ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethiofm107dot8 ይቀላቀሉ።
በጅብሪል ሙሃመድ
መጋቢት 03 ቀን 2013 ዓ.ም
