ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊያንና ወዳጆች ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ ዘመቻን እንዲቀላቀሉ ጠየቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባፈሩት መልዕክት፡- የአውሮፓዊያኑን አዲስ ዓመት በኢትዮጵያ ለማክበር መንግሥት ያቀደውን 1 ሚሊዮን ዲያስፖራ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ አገር ቤት እንዲገቡ የማድረግ ጥሪን እንዲቀላቀሉ ጠይቀዋል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ህዳር 23 ቀን 2014 ዓ.ም
