የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ላልተወሰነ ጊዜ አቋርጦት የነበረውን የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ነገ እንደሚጀምር አስታወቀ By Ethio AdminDecember 3, 2021December 3, 2021የሀገር ውስጥ ዜና የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ ከሐምሌ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጠው ከነበሩ አገልግሎቶች መካከል የብድር ውልን የማረጋገጥ አገልግሎት ብቻ ከነገ ህዳር 25 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያንህዳር 24 ቀን 2014 ዓ.ም