መስፍን ጣሰው አዲሱ የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ By ethiofmAdminMarch 24, 2022የሀገር ውስጥ ዜና መስፍን ጣሰው አዲሱ የአየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ።አዲሱ ተሿሚው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ38 ዓመታት በላይ ያገለገሉ መሆናቸውም ተነግሯል:: መጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ምኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን