Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 25, 2024June 25, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

179 ሰራተኞች እና 60 ተገልጋዮች በወንጀልና በሙስና ተጠያቂ እንዲሆኑ ተደረገ፡፡

የአዲስ አበባ ወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ ከመታወቂያ አሰጣጥ ጋር በተያያዘ […]

June 25, 2024June 25, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበት አዋጅ ፀደቀ።

ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባው ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ […]

June 25, 2024June 25, 2024ጤና

ማይግሬን (MIGRAINE)

ማይግሬን በአለም ዙሪያ በጣም ከተለመዱ በሽታዎች አንዱ ነው፡፡ በአለም ላይ ከ148 ሚሊዮን […]

June 25, 2024June 25, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት የሽግግር ፍትህ ተፈፃሚነቱ ላይ እምነት እንደሌለው ገለጸ

የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሽግግር ፍትህ ተፈፃሚነት ላይ እምነት እንደሌላቸው ለጣቢያችን […]

June 24, 2024June 24, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

አሁንም በ40 የምርጫ ጣቢያዎች ላይ ድጋሚ ምርጫ ማድረግ አልተቻለም፡፡

የድጋሚ ምርጫ ይካሄድባቸዋል ከተባሉ የምርጫ ጣበያዎች ውስጥ በ40ዎቹ አሁንም ምርጫው አለመደረጉን ነው […]

June 24, 2024June 24, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ውስጥ በአጥንት ህክምና ሰብ ሰፔሻላይዝድ ያደረጉ የህክምና ባለሙያዎች ከ10 አይበልጡም ተባለ፡፡

የኢትዮጲያ የአጥንት ህክምና ባለሙያዎች ማህበር ኢትዮጵያ ውስጥ በአጥንት ህክምና ሰብ ሰፔሻላይዝድ ያደረጉ […]

June 21, 2024June 21, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

በጅቡቲ ሙቀት ኢትዮጵያውያን ሾፌሮች ሕይወታቸው አለፈ

ሁለት ኢትዮጵያውያን ሾፌሮች እና አንድ የመኪና ጠጋኝ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በጅቡቲ በተከሰተው […]

June 21, 2024June 21, 2024ጤና

ጥንቃቄ ለቲቢ በሽታ ያሻዋል ተባለ።

በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ 10.6ሚሊዮን ህዝብ በቲቢ በሽታ ተጠቂ ይሆናል የተባለ ሲሆን […]

June 21, 2024June 21, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

ለአመታት ሳይወገድ ተከማችቶ የነበረ አደገኛ ኬሚካል መወገዱ ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢኒስቲትዩት እንዳስታወቀው ተከማችቶ የነበረ95 በመቶ አደገኛ ኬሚካል ማስወገዱን አመላክቷል:: ተቋሙ […]

June 21, 2024June 21, 2024የሀገር ውስጥ ዜና

የሱዳን ባለስልጣናት ኢትዮጵያውያን ሴት ተኳሾችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸዉ ተሰምቷል፡፡

በሱዳን እየተካሄደ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ ከኢትዮጵያ አዋሳኝ ገደሪፍ ግዛት ባለስልጣናት ለፈጥኖ […]

Posts navigation

Previous 1 … 266 267 268 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.