በኢትዮጵያ የሚገኙ የሰባት አገራት ኢምባሲዎች የትግራይን ግዛቶች “አወዛጋቢ ቦታዎች” በሚል ቃል መግለጣቸውን የትግራዩ ተቃዋሚ ሳልሳዊ ወያነ ኮንኗል።

ፖርቲው፣ “አወዛጋቢ” የተባሉት አካባቢዎች “በኃይል የተያዙ የትግራይ ግዛቶች እንጅ ውዝግብ የተነሳባቸው አይደሉም” […]