ከሽግግር ሂደቱ በፊት በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄዱ ያሉ ግጭቶች በቅድሚያ ሊቆሙ ይገባል ሲል ሴታዊት የሲቪክ ማህበረሰብ ድርጅትና አጋሮቹ አስታወቁ፡፡

በታቀደዉ የሽግግር ፍትህ ሂደት ዙርያ ሴታዊትና አጋሮችዋ የአቋም መግለጫ አውጥተዋል፡፡ከድርጅቱ ለጣብያችን ኢትዮ […]