Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

February 5, 2022የውጭ ዜና

የቱርኩ ፕሬዝደንት የምእራባዊያን የጦርነት ጉሰማ ነገሮችን ያከፋል የሚል ስጋት እንዳላቸው አሳሰቡ፡፡

የኔቶ ቃልኪዳን አባል የሆነችው ቱርክ ፕሬዝደንቷ ረሲብ ጠይብ ኤርዶሃን ከዩክሬን እና ሩስያ […]

February 4, 2022February 4, 2022የውጭ ዜና

አሜሪካ የኮቪድ 19 የመከላከያ ክትባት ያልተከተቡ ወታደሮቿን ተልእኮ እንዳይወስዱ ከማድረግ እስከማሰናበት ልትደርስ እንደምትችል አሳሰበች፡፡

ከሰራዊቱ መካከል የፀረ ኮቪድ 19 ክትባትን አልከተብም ያለ የትኛውም ወታደር እንዲሰናበት እንደሚደረግ […]

February 4, 2022February 4, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የአቢሲኒያ ቪዛ ካርድን ተጠቅመው አሸናፊ የሆኑ ባለእድለኞች 2021 የአፍሪካ ዋንጫ ፍፃሜን ለመከታተል ወደ ካሜሮን አቀኑ፡፡

አቢሲኒያ ባንክ እና ቪዛ ያዘጋጁት ‹‹የአቢሲኒያ ቪዛ ካርድን ይጠቀሙ፤የቶታል ኢነርጂ የአፍሪካ ዋንጫ […]

February 4, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በበሻሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ምን ተከሰተ?

በዛሬው እለት በበሻሌ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከቀኑ 6 ሰአት አካባቢ አንዲት […]

February 4, 2022February 4, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልደያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር መጀመሪያ ላይ ተማሪዎችን ማስተማር እንደሚጀምሩ ሰምተናል

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ለኢዜአ እንደገለጹት በአማራ ክልል አሸባሪው ህውሓት […]

February 3, 2022February 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የአውሮፓ ህብረት አገራት ከ13 ሚሊየን ዶዝ በላይ የኮቪድ-19 ክትባት ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረጉ።

በርክክብ ስነስርአቱ ላይ ዶክተር ሊያ ታደሰ የተደረገው ድጋፍ የክትባት አቅርቦትን እንደሚያሳድግ የገለፁ […]

February 3, 2022February 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የጤና ሳይንስ ትምህርት በሚሰጥባቸው ዩኒቨርስቲዎች የኩላሊት እጥበት ሊጀመር ነው፡፡

ከጤና ሚኒስትር ጋር መተባበር በክልል ከተሞች የኩላሊት እጥበት ለመጀመር የቅድመ ዝግጅት ስራ […]

February 3, 2022February 3, 2022የውጭ ዜና

ሞስኮ የአለም ምርጧ ከተማ ናት – ተመድ

በተለያዩ መመዘኛዎች የአለም ከተሞችን ያወዳደረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሩስያዋን ዋና ከተማ ሞስኮን […]

February 3, 2022February 3, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2014 ባለፉት 6 ወራት 7 ሺ 668 ጊጋ ዋት ሰዓት ኤሌክትሪክ ማመንጨቱን አሳውቋል

ከመነጨው ኤሌክትሪክ ውስጥ 7 ሺህ 372 ጊጋ ዋት ሰዓት ከውሃ፣ 270 ነጥብ […]

February 3, 2022February 3, 2022የውጭ ዜና

የሱዳን ወታደራዊ መንግስት ተቃዋሚ ሃይሎች ከግብጽ ጋር የሚያገናኘውን አውራ ጎዳና ከዘጉ ዘጠኝ ቀናት ሞላቸው

በሱዳን ከሶስት ወራት በፊት በሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤቱ ዋነኛ ክንፍ የነበረው የጦር […]

Posts navigation

Previous 1 … 310 311 312 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.