Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

July 21, 2021July 21, 2021የውጭ ዜና

ግብፅ እና እንግሊዝ ስለ ፍልስጤም እና ስለ ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ በስልክ መነጋገራቸው ተሰምቷል::

የግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ ኤል ሲሲ እና የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ስለ […]

July 21, 2021July 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ሠላምና ፀጥታ ቢሮ በ650 የደንብ አስከባሪዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ 

ባለፉት 10 ወራት የተሰጣቸውን ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው ህገወጥ ስራ ሲያከናውኑ በነበሩ […]

July 21, 2021July 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሱዳን በህዳሴ ግድቡ ላይ አስገዳጅ ስምምነት ላይ ለመድረስ አሁንም ጥረቴን አላቆምም አለች

ሱዳን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት ቢጠናቀቅም በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ […]

July 21, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሀዋሳ ኢንዱስተሪያል ፓርክ ለፋብሪካ ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት ሊያስገነባ ነው

የመኖሪያ ቤት ግንባታውን ለማካሄድ የሚያስችለውን የውል ስምምነት የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ […]

July 21, 2021የውጭ ዜና

ሞሮኮ የፈረንሳዩን ፕሬዝዳንት ማክሮንን ስልክ ለመጥለፍ ሙከራ አደረገች

ከፈረንሳይ የሚወጡ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሞሮኮ ሰላዮች ስልካቸው የጠለፋ […]

July 19, 2021July 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከተማ በተሽከርካሪዎች ግጭት ምክንያት ከ 9.1 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት ደርሷል

በተጠናቀቀው 2013 በጀት ዓመት ውስጥ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ በቀለበት መንገድ እና […]

July 19, 2021July 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የአልሳም ድርጅት ባለቤት ለመቄዶኒያ አረጋውያን ማእከል 12 ሰንጋ በሬዎች ድጋፍ አደረጉ፡፡

የአልሳም ድርጅት ባለቤት የሆኑት አቶ ሀጂ ሳፒር አገነው ለመቄዶኒያ አረጋዊያን ማእከል የኢድ […]

July 19, 2021የውጭ ዜና

የባይደን አስተዳደር ለመጀመርያ ጊዜ ከጓንታናሞ እስረኛ ፈታ፡፡

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የጆ ባይደን አስተዳደር ከጓንታናሞ አንድ እስረኛ መፍታቱት አስታወቀ፡፡ ከፈረንጆቹ 2002 […]

July 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ የድል ብስራት ቀን ነው ሲሉ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡

“የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት በስኬት መጠናቀቁ የኢትዮጵያዊያን ልዩ […]

July 19, 2021July 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተጠናቀቀው በጀት አመት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን ገለጸ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2013 በጀት አመት የኢነርጂ ገቢን ለማሳደግ እና ለመሰብሰብ ካቀደው […]

Posts navigation

Previous 1 … 343 344 345 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.