Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

July 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ በቀን ከ 1.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ትራንስፖርት አገልግሎት እያገኙ አይደለም

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አረጋዊ ማሩ ከጣቢያችን ጋር […]

July 13, 2021የውጭ ዜና

ታሊባን የአሜሪካንን ከአፍጋኒስታን መዉጣት ተከትሎ ቻይና በአገሪቱ ኢንቨስት ማድረግ ትችላለች አለ

ቡድኑ እንዳስታወቀዉ ከዚህ በኋላ ቤጂንግ በአፍጋኒስታም ምድር በኮንስራክሽን ዘርፍ ላይ ኢንቨስት እንድታደርግ […]

July 13, 2021July 13, 2021የውጭ ዜና

18 ሚሊዮን አሜሪካውያን ለከፍተኛ የአየር ሙቀት ተገላጭ ሊሆኑ ይችላሉ ተባለ

በአሜሪካ ምዕራባዊ ክፍሎችና በካናዳ አንዳንድ ግዛቶች ላይ የታየው ከፍተኛ የሙቀት መጠን ለህይወት […]

July 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የቴሌ ብር ደንበኞች 6.58 ሚሊየን ደረሱ።

በቅርቡ ወደ ስራ የገባው ቴሌ ብር 6.58 ሚሊየን ደንበኞች እንደደረሱ ተነግሯል። ቴሌ […]

July 13, 2021July 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በ2013 በጀት አመት 56.5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አሳወቀ

የኢትዮ ቴሌኮም 2013 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በዋና ስራ አስፈጻሚዋ ወ/ሪት […]

July 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የመጀመሪያውን ዙር ክትባት የወሰዱ ዜጎች ከነገ ጀምሮ ሁለተኛ ዙር ክትባታቸውን መውሰድ ይጀምራሉ

የመጀመሪያው ዙር የኮሮና ቫይረስ ክትባትን የወሰዱ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከነገ ሃምሌ 7 […]

July 13, 2021የውጭ ዜና

የጋና ቀዳማዊት እመቤት እስከዛሬ የወሰድኩትን አበል ካልመለስኩ እያሉ ነው

ባለፈው ሳምንት የጋና ፓርላማ ፤ ከማንኛውም ስኬታማ መሪ በስተጀርባ ሚስቶቻቸው አሉ በሚል […]

July 13, 2021July 13, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራርያ ሰጥተዋል፡፡

ሚኒስትሩ ለዋና ፀሀፊው ግንባታው ስላለበት ሁኔታ፣ ስለሁለተኛ ዙር ሙሌት እንዲሁም በአፍሪካ ህብረት […]

July 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

“ግብፅና ሱዳን የቀራቸዉ ኢትዮጵያን ፈጣሪ ጋር መክሰስ ብቻ ” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

የዉጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት […]

July 9, 2021የውጭ ዜና

በእያንዳንዱ ደቂቃ 11 ሰው በርሃብ ምክንያት ህይወቱ እንደሚያልፍ አንድ ሪፖርት አመለከተ።

በአለም አቀፍ ደረጃ 155 ሚሊዮን ሰዎች የምግብ ዋስትና ያልተረጋገጠላቸው እንደሆነና በእያንዳንዱ ደቂቃ […]

Posts navigation

Previous 1 … 346 347 348 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.