Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 2, 2021June 2, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ያለዉ ችግር የመላው ኢትዮጲያዊያን ችግር በመሆኑ ሁሉም የተቻለዉን ድጋፍ እንዲያደርግ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ጥሪ አቀረበ፡፡

የትግራይ ክልል ሰላምና ደህንነት እንዲጠበቅ ጊዜያዊ አስተዳደሩ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ ቢሆንም፣ የፌደራል […]

June 2, 2021June 2, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከ90 በመቶ በላይ የእንቦጭ አረም ከጣና ሃይቅ ላይ ቢወገድም አረሙ ባለመቃጠሉ ስጋት መፍጠሩ ተነገረ

የጣና ሃይቅን ከእንቦጭ አረም ለመታደግ በተደረገዉ ርብርብ ከ90 በመቶ በላይ የሚሆነዉን አረም […]

June 2, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከጎርፍ በተጨማሪ የክረምት ወቅትን ተከትለዉ የሚከሰቱ አደጋዎች ተጋላጭ የሆኑ አከባቢዎችን መለየቱን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ከብሔራዊ ሜትሪዮሎጂ ኤጂንሲ በተገኘ መረጃ መሰረት እስከ ግንቦት 30 ድረስ ዝናቡ ይቀጥላል […]

June 2, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ቱሪዝም ኢትዮጵያ‹ የኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት ( land of origin) › አምባሳደር እየመለመልኩ ነው አለ፡፡

ቱሪዝም ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ በነበረበው የህግ ማስከበር ዘመቻ በአለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ የተፈጠረውን […]

June 1, 2021June 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

አሜሪካ የጣለችው የጉዞ ዕገዳ የአማራ ልዩ ኃይልንና የህወሃት አባላትን እንደሚያካትት አስታወቀች፡፡

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ እንዳስታወቀው አገሪቱ በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ የጣለችው የጉዞ ክልከላ፣ የአሁንና […]

June 1, 2021June 1, 2021የውጭ ዜና

በፔሩ በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር በእጥፍ ጨምሯል

ፔሩ ያላት 33 ሚሊየን ህዝብ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ 1 […]

May 31, 2021May 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኮሮና ቫይረስ የሲጋራ አጫሾች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሷል ተባለ

የኮሮና ወረርሽኝ ከተከሰተ ከአንድ አመት ወዲህ ብቻ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ዜጎች […]

May 31, 2021May 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

‹‹አሜሪካ ታረቁ እንጂ ጣልቃ ልግባ አላለችም ›› -ኦፌኮ

ኦነግ በበኩሉ ‹‹ የአሜሪካ ውሳኔ ችግሩ ለኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን ለአሜሪካም አደገኛ ስለሚሆን […]

May 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በሰሜን ምስራቅ ሪጅን የሚገኙ 7 ከተሞችን ተጠቃሚ የሚያድርግ የ 4ጂ ኤልቲ ኢ አድቫንስድ አገልግሎት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል

ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምስራቅ ሪጅን የሚገኙ 7 ከተሞችን የአራተኛው ትውልድ ኢንተርኔት አገልግሎት […]

May 31, 2021May 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በዘንድሮው ዓመት በሚደረገው ምርጫ ላይ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባለ 6 ነጥብ የሰብአዊ መብት አጀንዳዎች ላይ ትኩረት እንዲሰጡ ተጠየቀ።

የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በዛሬው እለት በኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል ባካሄደው ስብሰባ ላይ እንዳለው […]

Posts navigation

Previous 1 … 360 361 362 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.