Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

February 22, 2021February 22, 2021የውጭ ዜና

በዲሞክራቲክ ኮንጎ የጣሊያን አምባሳደር መገደላቸዉ ተገለጸ፡፡

የጣሊያን መንግስት እንዳስታወቀዉ በዲሞክራቲክ ኮንጎ የአገሪቱ አምባሳደር የነበሩት ሉካ አታናሲዮ በተባበሩት መንግስታት […]

February 22, 2021February 22, 2021የውጭ ዜና

የዘንድሮው የናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ አባል ሀገራት ስብሰባ ዛሬ ይጀመራል፡፡

በናይል ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ አባል አገራት መካከል የሚደረገው አመታዊ ስብሰባ ዛሬ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት […]

February 22, 2021February 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ባዕድ ነገሮችን መለየት የሚያስችሉ ዘመናዊ የፍተሻ ማሽኖችን መተግበር ጀመረ።

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በቃሊቲ ማረሚያ ቤት እና በቀጠሮ ማረፊያ ቤት የተለያዩ […]

February 22, 2021February 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ለተጨማሪ 10 የሬድዮ ጣቢያዎች ፍቃድ ሊሰጥ ነው።

የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር አቶ ወንድወሰን አንዱዓለም ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት፣ በዚህ ዓመት […]

February 22, 2021February 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

20 ሚሊዮን ብር የሚያሸልመውን እጣ አሸናፊ እድለኛ እንደጠፋበት ብሔራዊ ሎተሪ አስታወቀ።

ጳጉሜ አምስት ቀን 2012 ዓ.ም የወጣው 20 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው የእንቁጣጣሽ ሎተሪ […]

February 22, 2021February 22, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ 123 የብሌን ንቅለ ተከላ ተደረገ።

ባለፉት 12 ወራት ውስጥ በኢትዮጵያ የአይን ባንክ 123 የአይን ንቅለ ተከላ መደረጉ […]

February 22, 2021February 22, 2021የውጭ ዜና

ሶሪያ በየቀኑ 140 ሺ በርሜል በላይ ነዳጅ በአሜሪካ እየተዘረፍኩ ነዉ አለች፡፡

በሶሪያ በእንግሊዝኛዉ ምህጻረ ቃሉ SDF ወይም የሶሪያ ዲሞክራሲያዊ ሃይል የሚባል ታጣቂ ቡድን […]

February 19, 2021February 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ታዋቂዋ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ዶክተር ሞሚና ሙሀመድ ከኢትዮጵያ የወጡት ባለመስማማት አይደለም ተባለ።

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሳወቀው የኮሌጁ የኩላሊት […]

February 19, 2021February 19, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ከመጋቢት ጀምሮ ነዳጅን በዱቤ መግዛት እንዲቀር በሚል ያስተላለፈው ውሳኔ እንዲዘገይለት የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር ጠየቀ።

መንግስት በንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚንስቴር በኩል ከመጋቢት 1 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ […]

February 19, 2021February 19, 2021የውጭ ዜና

ማክሮን ከሚመረተዉ የኮቪድ 19 ክትባት ዉስጥ ከ 4 እስከ 5 በመቶ የሚሆነዉ ለድሃ ሀገራት ይሰጥ የሚል ፕሮፖዛል አቅርበዋል፡፡

የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፣ፕሮፖዛሉን ለአዉሮፓ ህብረት አባል ሀገራትና ለአሜሪካ ነዉ ማቅረባቸዉ የተነገረዉ፡፡ […]

Posts navigation

Previous 1 … 399 400 401 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.