Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

February 11, 2021February 11, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የጡረታ መዋጮ ገቢ የማያደርጉ የግል ድርጅቶች ንብረታቸውን እስከመሸጥ የሚደረስ እርምጃ ሊወሰድ ይችላል ተባለ።

ድርጅታቸውን ማዘጋትና ንብረታቸውን እስከማሸጥ እርምጃ እንወስዳለን ሲል አስታወቀ፡፡ የፌደራል የግል ድርጅቶች ሰራተኞች […]

February 11, 2021February 11, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ስራ አቁመው ከነበሩ 40 ሆስፒታሎች ውስጥ 15ቱ ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራ መመለሳቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ አንዳሉት በክልሉ በተፈጠረው ጦርነት ምክንያት በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ […]

February 11, 2021February 11, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ክልል እንደፈለጉ እየገቡና እየወጡ ነው ተባለ፡፡

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፓርቲ ኢዜማ በክልሉ የተፈጠረውን ጦርነት ተከትሎ ወደ ስፍራው ባቀናበት […]

February 11, 2021February 11, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የማካይዳራ ነዋሪዎች አሁንም ሳምሪ በተሰኘው ቡድን እና በሱዳን ጦር ጥቃት ሊደርስብን ይችላል የሚል ስጋት እንዳላቸው ተገለጸ።

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ በማይካድራ እና አካባቢውቅ ተዘዋውሮ ነዋሪዎችን ማነጋገሩን አስታውቋል። […]

February 11, 2021February 11, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኮንሶ ዞን በተፈጠረው ግጭቶች ከ84 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸውን ኢዜማ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ በኮንሶ ዞን በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ያጠናውን ጥናት […]

February 11, 2021February 11, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል ባለፉት 60 ቀናት ውስጥ ብቻ 108 የአስገድዶ ደፈራ ወንጀሎች መፈጸማቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ ከጥር 2 ቀን እስከ ጥር 15 ቀን 2013 ዓ.ም. በመቀሌ ከተማ […]

February 10, 2021February 10, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተለያዩ አገራት የሚገኙ ዲፕሎማቶች ስለ አገራቸዉ ጥቅም የተሻለ ስራ የሰሩትን እና ያልሰሩትን ሊገመግም ነው፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ኢትዮጵያ አሁን ላይ ከአለም አቀፉ ማህበረሰብ እየገጠማት ያለዉን የተዛባ […]

February 10, 2021February 10, 2021ስፖርት

ሞሪ ‹‹ሴት ሲበዛ ጎመን ጠነዛ›› ማለታቸው ቁጣ ቀሰቀሰ፡፡

ዓለም አቀፉ የቶኪዮ ኦሎምፒክ አዘጋጅ ኮሚቴ ሊቀመንበር ዮሺሮ ሞሪ ስለ ሴቶች የሰጡት […]

February 10, 2021February 10, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ለ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ የሚያስፈልጉ የመራጮች እና እጩ ምዝገባ ቅፆች እና ቁሳቁሳችን ከዛሬ ጀምሮ ማጓጓዝ እንደሚጀምር ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

ለቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ የሚደረጉ ዝግጅቶች በአብዛኛው መጠናቀቃቸውንም ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ […]

February 9, 2021February 9, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኦነግ በምርጫው ለመሳተፍ እየተፍጨርጨርኩ ነው አለ::

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ በውስጣዊ የፖርቲ ቀውስ የተነሳ በ6 ተኛው ሀገራዊ ምርጫ […]

Posts navigation

Previous 1 … 402 403 404 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.