ወቅቱ ፈታኝ የሆኑ ወረሽኞች የተከሰቱበት በመሆኑ መደበኛ የሀክምና አገልግሉቱችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ ከመስጠት ረገድ የግል የጤና ተቋማት የድርሻቸውን እንዲወጡ የጤና ሚኒስትር አሳሰበ፡፡

የግል ሆስፒታሉች ማህረሰባዊ ሀላፊነታቸውን ከመወጣት አንጻር ጎድለት እንዳለባቸው ዶ/ር ሊያ ታደስ ተናግረዋል፡፡ […]