Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

December 11, 2020December 11, 2020የውጭ ዜና

ሱዳን 3,500 የውጭ ዜጎችን በቀድሞው ፓስፖርት እንዳይጠቀሙ ከለከለች፡፡

ከሶስት አስርት አመታተት በላይ ሀገረ ሱዳንን በአምባገነን አገዛዝ የመሩትና ባለፈው አመት በመፈንቅለ […]

December 11, 2020December 11, 2020የውጭ ዜና

አሜሪካ ለሞሮኮ እጅግ ዘመናዊ 4 የጦር ድሮኖችን ለመሸጥ ከስምምነት ለመድረስ መቃረባቸው ተገለጸ፡፡

ተሰናባቹ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አራት እጅግ ዘማናዊና የተራቀቁ ሰው አልባ የውጊያ […]

December 11, 2020December 11, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ጎንደር የበረራ አገልግሎት ሊቀጥል ነው።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ. ም ጀምሮ ወደ […]

December 11, 2020December 11, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአሮጌ ብር የመቀየርያ የመጨረሻ ቀን የፊታችን ማክሰኞ ነው።

ብሄራዊ ባንክ እንዳስታወቀቅ አሮጌው የብር ቅያሪ የመጨረሻ ቀን  ታህሳስ 6 ቀን 2013 […]

December 11, 2020December 11, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የጅማ አባጅፋር ቤተመንግስት በቅርስ ጥገና ባለሙያ ዕጥረት ምክንያት መጠገን እንዳልተቻለ ተገለጸ።

የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ አቶ ከበደ ዲሳሳ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት […]

December 10, 2020December 10, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በምስረታ ላየ የሚገኘው የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የዉክልና መስጫ ጊዜውን አራዘመ።

ባንኩ የአክሲዮን ሽያጩን ህዳር 21 ማጣናቀቁ ይታወሳል። እስከ ህዳር 30። ቀን 2013 […]

December 10, 2020December 11, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ለማግኘት የሚያስችላትን ዝግጅት በጤና ሚኒስቴር የሚመራ ግብረ ሀይል መቋቋሙ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ ማስክ የሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥር ከ72 በመቶ ወደ 52 በመቶ ማሽቆልቆሉ […]

December 10, 2020December 10, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአጤ ሚኒሊክ መታሰቢያ የበአታ ቤተ ክርስቲያን 40 ሚሊየን ብር ከፈጀ ዕድሣት በኋላ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል።

የአጤ ሚኒሊክ መታሰቢያ የታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ሕንጻ ቤተ/ክ ዕድሣት ተጠናቅቆ የፊታችን […]

December 10, 2020December 10, 2020የውጭ ዜና

የታዛኒያው ፕሬዝደንት ሚኒስትሮቻቸውን ሰልፊ መነሳት እና ዋትስአፕ መጠቀም ከለከሉ::

የታዛኒያው ፕሬዝደንት ጆን ማጉፉሊ የአዲሱ የካቢኒ አባላት ራሳቸውን ሰልፊ በማሳት እና በዋስት […]

December 8, 2020December 8, 2020የውጭ ዜና

በቬንዝዌላ አወዛጋቢ ምርጫ የፕሬዝዳንት ማዱሮ አጋሮች የምክር ቤቱን አብላጫ ድምፅ አሸነፉ።

በግጭት በታጀበው ምርጫ የቬንዝዌላ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ አጋሮች የምክር ቤቱን አብላጫ ድምፅ […]

Posts navigation

Previous 1 … 417 418 419 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.