Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

November 24, 2020November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ችግር ውስጥ ለገቡ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች 250 ሺህ ብር መስጠቱን የባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር አስታወቀ።

የኮሮና ቫይረስ ካሳለፍነው የካቲት ወር አንስቶ በመከሰቱ ምክንያት የበርካታ ዜጎችን ህይወት አመሰቃቅሏል። […]

November 24, 2020November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ባለፉት ሶስት ወራት ውስጥ 929 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገለጸ።

ከዚህ በተጨማሪም 2 ሺህ 512 ሰዎች ደግሞ ለከባድ የአካል ጉዳት መዳረጋቸውን የአዲስ […]

November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከታህሳስ 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ደግሞ መንግስት የህግ ማስከበር ስራውን እንዳጠናቀቀ ይሰጣል […]

November 24, 2020November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ክልል ልዩ ሃይል የፌደራል መንግስት የሰጠውን የ72 ሰዓት በመጠቀም እጅ እየሰጠ መሆኑ ተገለጸ።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ባወጣው መግለጫ መንግሥት የሰጠውን የ72 ሰዓት ጊዜ […]

November 24, 2020November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኮንሶ ዞን እና በአሊ ልዩ ወረዳ እንዲሁም በደራሼ ልዩ ወረዳ እና በኮንሶ የተከሰተው ግጭት ሙሉ ለሙሉ መብረዱን የደቡብ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡

የደቡብ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲ ለኤትዮ ኤፍ ኤም […]

November 24, 2020November 24, 2020ስፖርት

ሎዛ አበራ በቢቢሲ የዓለማችን 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ውስጥ ተካተተች።

ቢቢሲ ለ2020 በዓለም ዙሪያ 100 ተፅኖ ፈጣሪ ያላቸውን ሴቶች ስም ዝርዝር ይፋ […]

November 24, 2020November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ድርጅት 858 የሰሜን ዕዝ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትን እንዳልተቀበለ አስታወቀ።

የትግራይ ቴሌቪዥን በትናንት ምሽት ዘገባው ባሰራጨው መረጃ በትግራይ መንግስት ስር ያሉ 858 […]

November 24, 2020November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሹም ሽር እያካሄደ ነው።

በቅርብ ቀናት ከአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድርነታቸው ተነስተው ወደ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት የተዛወሩት […]

November 24, 2020November 24, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የእሳት ቃጠሎ ህክምናና የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና መስጠት ጀመረ።

የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተመስገን ተሾመ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት አርባምንጭ […]

November 23, 2020November 23, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የሕወሃት ልዩ ሃይል ያፈረሳቸው ድልድዮችን በፍጥነት ገንብቶ ለአገልግሎት እንደሚያበቃ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሃብታሙ ተገኝ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት በትግራይ ክልል […]

Posts navigation

Previous 1 … 422 423 424 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.