Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

November 13, 2020November 13, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የተከዜ ሃይል ማመንጫ በቦንም ተመታ ተብሎ የተናፈሰው ወሬ ሀሰት መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ አስታወቀ።

ከጦርነቱ ጋር ተያይዞ መረጃ ለህዝብ እያደረሰ የሚገኘው ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ […]

November 13, 2020November 13, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዳማ እና በአዲስ አበባ ሁለት የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ ተያዙ።

በአዳማ ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት አንድ ተጠርጣሪ ባለሙያ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ለመቀበል ስምምነት […]

November 13, 2020November 13, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ ህብረት የጸጥታ ሃላፊዉ ገብረእግዚያብሄር መብራቱን ከሃላፊነት አነሳ፡፡

ሜጀር ጀነራል ገ/ሄር መብራቱ ከሃላፊነት የተነሱት የኢትዮጵያ መከላከያ ሚንስቴር የታማኝነት ችግር አለባቸዉ […]

November 13, 2020November 13, 2020የውጭ ዜና

በሙስና የተማረረው ግብጻዊ ራሱ ላይ እሳት ለኮሰ።

ግብፃዊው ሰው በአገሪቱ መዲና ካይሮ በሚገኘው ታህሪር አደባባይ ላይ ነው ራሱ ላይ […]

November 13, 2020November 13, 2020የውጭ ዜና

የአሜሪካ የምርጫ ደህንነት ባለሥልጣናት የትራምፕን የማጭበርበር ጥያቄ ውድቅ አደረጉ።

ይህንን ለማየት የተሰየመው ኮሚቴ እንዳስታወቀው “የትኛውም የድምፅ አሰጣጥ ስርዓት ድምፆችን መሰረዙን ወይም […]

November 13, 2020November 13, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ዶክተር ሙሉ ነጋ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።

በፌደሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ መሠረት በትግራይ ብሔራዊ ክልል የሚቋቋመውን ጊዜያዊ አስተዳደር አስመልክቶ […]

November 12, 2020November 12, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአሶሳ ከተማ ዛሬ ረፋድ ለሽብር ስራ ሊውል ይችላል በሚል ተጠርጥሮ በፖሊስ የተያዘው በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ቆጠራው እስካሁን አልተጠናቀቀም።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አብዱላዚዝ ሙሀመድ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት የህወሀት ቡድን […]

November 12, 2020November 12, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ቀረጥና ታክስ በማጭበርበር የምግብ ዘይትና ጫማ ከውጪ ሊያስገቡ የሞከሩ ነጋዴዎች ተያዙ።

በንግድ ማጨበርበር ሊታጣ የነበረ ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ቀረጥና ታክስ ሊሰበሰብ መሆኑንም […]

November 12, 2020November 12, 2020የውጭ ዜና

በፓኪስታን የሚገኝው የአሜሪካ ኤምባሲ ይቅርታ ጠየቀ፡፡

ኤምባሲው ይቅርታ የጠየቀው በቲውተር አካውንቱ ላይ በለጠፈው ወሬ ነው፡፡በኤምባሲው የቲውተር አካውንት ላይ […]

November 12, 2020November 12, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዘዳንት ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የሌሎች የክልሉ ባለስልጣናትን ያለመከሰስ መብት አነሳ።

ምክር ቤቱ የዶ/ር ደብረጸዮን ገብረሚካኤልን ጨምሮ የሌሎችን ግለሰቦች ያለመከሰስ መብት አንስቷል። የህዝብ […]

Posts navigation

Previous 1 … 426 427 428 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.