Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

November 10, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አስቸኳይ ጉዞ ላላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች መታወቂያ እንደሚሰጥ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ ከትናንትናው ዕለት ጀምሮ አዲስ መታወቂያ ማውጣት፣ማደስ እና መሸኛ መስጠት መታገዱ […]

November 10, 2020November 10, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

እስራኤል የአንበጣ መንጋ ተከላካይ ግብረ ሀይሏን ወደ ኢትዮጵያ ላከች።

የበረሀ አንበጣን ለመከላከል የሚያግዝ ግብረ ሀይል እስራኤል ወደ ኢትዮጵያ መላኳን በኢትዮጵያ የእስራኤል […]

November 10, 2020November 10, 2020የውጭ ዜና

ፑቲን ሶሪያዊያን ስደተኞች ወደ ሀገራቸውን እንዲመለሱ እና ሶሪያንም መልሰው እንዲገነቡ ጥሪ አቀረቡ።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑቲ አብዛኛው የሶሪያ ግዛት በአሁኑ ወቅት አንጻራዊ ሰላም በመኖሩ […]

November 9, 2020November 9, 2020የውጭ ዜና

የኔልሰን ማንዴላ ፋውንዴሽን የዶናልድ ትራምፕን ሽንፈት በደስታ እያከበረ ነው፡፡

ፋውንዴሽኑ ትራምፕ በመሸነፋቸው የተሰማውን ደስታ በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ እንደሚገኝ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ዶናልድ […]

November 9, 2020November 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማጓጓዝ ከዓለም አቀፍ መድሃኒት አምራች ኩባንያዎች ጋር በመምከር ላይ መሆኑን አስታወቀ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተመርቶ ወደ ገበያ መግባት ያልጀመረ ቢሆንም ምርቱ ሲጠናቀቅ ለመላው […]

November 9, 2020November 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአፋር ክልል ጥቃቶችን ለመሰንዘር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 16 የታጠቁ ሰዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ክልሉ አስታወቀ።

የአፋር ክልሉ ሰላምና ደህንነት ሃላፊ አቶ ኢብራሂም ኡመድ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት […]

November 9, 2020November 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ኤርባስ ኤ 350 እቃ ጫኝ አውሮፕላን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት ሞምባይ ከተማ አረፈ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ ኤ 350 ባጋጠመው የሃይድሮሊክ ችግር ምክንያት በህንዷ ሞምባይ […]

November 9, 2020November 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት በተከሰቱ እሳት አደጋዎች ከ200 ሺህ በላይ ብር ሲወድም ከ6 ሚሊዮን በላይ ብር ግምት ያላቸው ንብረተቶችን ደግሞ መታደግ ተገለጸ።

ባሳለፍነው ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ ሁለት ድንደገተኛ የእሳት አደጋ መከሰታቸውን የእሳት […]

November 9, 2020November 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከዛሬ ጀምሮ ነዳጅ ከውጭ አገር ወደ ኢትዮጵያ ላለማጓጓዝ የወሰነውን ውሳኔ ማሰረዙን የኢትዮጵያ የፈሳሽ ጭነት ማጓጓዣ ባለንብረቶች ማህበር አስታወቀ።

ማህበሩ ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባካሄደው ስብሰባ መንግስት እስከ […]

November 9, 2020November 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ካሉ የመንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ተቋማት መካከል መስፈርቱን ያሟሉት 40 በመቶዎቹ ብቻ መሆናቸውን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከዘርፉ አመራሮች ከአሽከርካሪ ማሰልጠኛ እና ከተሽከርካሪ ምርመራ ተቋማት ባለሀብቶች ጋር […]

Posts navigation

Previous 1 … 428 429 430 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.