Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

October 16, 2020October 16, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች 10 ሚሊዮን ብር ሰጠ።

ባንኩ ዛሬ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች ልማት 10 ሚሊዮን […]

October 16, 2020October 16, 2020የውጭ ዜና

11 ሚሊዮን ሴቶች ወደ ትምህርት ገበታቸዉ ላይመለሱ ይችላሉ ሲል ዩኔስኮ ስጋቱን ገለጸ፡፡

የዩኔስኮ ዳይሬክተር ጀነራል ኦድሬይ አዙላይ በኮንጎ ግብኝት ሲያደርጉ እንዳሉት ሀገራት ተማሪዎች ወደ […]

October 16, 2020October 16, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ቀናት በደረሰ የትራፊክ አደጋ 6 ሰዎች ሲሞቱ በሁለት ሰው ላይ ደግሞ ከባድ አካል ጉዳት ደርሷል።

የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ የትራፊክ ደህንነትና ቁጥጥር ክፍል ባለሙያ ሳጅን የባሌወርቅ ደጀኔ ለጣቢያችን […]

October 16, 2020October 16, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ትናንት ምሽት በብሔራዊ ባንክ የተከሰተው ምንድን ነው

ትናንት ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ላይ በብሔራዊ ባንክ የእሳት አደጋ መከሰቱ ይታወሳል። ኢትዮ […]

October 16, 2020October 16, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የፌደራል መንግስት የበጀት ድጎማ ቢቀር እዉን ትግራይ ክልል ተጎጂ ናት

በፌደራልና በትግራይ ክልል መንግስት መካከል ያለዉ ግንኙነት መሻከር ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል፡፡ ግንኙነቱ […]

October 16, 2020October 16, 2020የውጭ ዜና

የአውሮፓ አገራት ኢኮኖሚ በያዝነው ዓመት በ8.3 በመቶ ሊያሽቆለቁል እንደሚችል አለማቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ ኤም ኤፍ አስታወቋል፡፡

ድርጅቱ ባወጣው መረጃ መሰረት የዩሮዞን ኢኮኖሚ በ2020 አመት ከፍተኛ ቅናሽ ያደርጋል፡፡ የአዉሮፓዊያኑ […]

October 15, 2020October 15, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ፖሊስ አቶ ልደቱ አያሌውን በቀጥታ እንዲፈታ የምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ አሰተላላፈ።

ፍርድ ቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት የሶስት ምስክሮችን ቃል የሰማ ሲሆን በ100 ሺህ […]

October 15, 2020October 15, 2020የውጭ ዜና

የቡድን 20 አባል ሀገራት ለደሃ ሀገራት የእዳ መክፈያ ጊዜን ለ6 ወራት አራዘሙ፡፡

የአለም ግዙፍን ኢኮኖሚ ድርሻ የሚይዙት እነዚህ የቡድን 20 አባል ሀገራት፤ ኮሮና ቫይረስ […]

October 15, 2020October 15, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚወሰዱ እርምጃዎች የሴቶችና ሕፃናትን የጤና መብቶች ታሳቢ ያደረጉ እንዲሆኑ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ።

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ እንዳለው የኮቪድ-19 ወረርሽኝን […]

October 15, 2020October 15, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ካለፉ ዜጎች ውስጥ 28 በመቶዎቹ የኤች አይ ቪ ኤድስ ህሙማን መሆናቸው ተገለጸ።

የፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠር ጽህፈት ቤት ለኢትዮ ኤፍ […]

Posts navigation

Previous 1 … 437 438 439 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.