አዲስ ስራ ጀማሪዎች ቢያንስ ለሶስት አመት ከግብር ነፃ ወይንም አጅግ ዝቅተኛ ግብር የሚከፍሉበት ረቂቅ አዋጅ ማዘጋጀቱን የፌደራል ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን አስታወቀ።

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ለስራ እድል ፈጠራ 400 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር እንደሚያስፈልግም ኮሚሽኑ አስታውቋል። […]