በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ሰኔ እና ሐምሌ ወራት ውስጥ ብቻ በ1 ሺህ 827 አስከሬን ላይ በተደረገ የላቦራቶሪ ምርመራ 176 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ሕብረተሰቡ በአስከሬን አያያዝ ላይ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ኢንስቲትዩቱ አሳስቧል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና […]

ከአዲስ አበባ ወደ ሁሉም የአገሪቱ ክፍል የሚደረጉ አውቶቡሶች በወንበር ልክ መጫን መጀመራቸውን የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ።

በኮሮና ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት የትራንስፖርት አገልግሎት በተለይም የታክሲ አገልግሎት በግማሽ እንዲጭኑ ተሳፋሪዎች […]