Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

August 19, 2020August 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በመተከል ዞን የህዝብን ሰላም ሲያውኩ የነበሩ የታጠቁ ሃይሎች መደምሰሳቸውን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አስታወቀ።

በዞኑ ከ20 ቀናት በፊት ሰላማዊ ዜጎችን በመግደል እና በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው በህግ […]

August 19, 2020August 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ ባደረበት ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

የጀርመዶይቸ ቬለ – DW ጋዜጠኛ ጌታቸው ተድላ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የሚሰራበት […]

August 19, 2020August 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በኮሌራ ምክንያት የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።

ኢንስቲትዩቱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ እስከ ሀምሌ ወር የመጨረሻው ሳምንት 145 […]

August 18, 2020August 18, 2020የውጭ ዜና

በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አንድም ሰው ያልሞተባቸው ኤርትራና ሲሸልስ ብቻ ናቸው፡፡

እስካሁን ድረስ በሁሉም የአፍሪካ ሀገራት የኮሮና ሞት የተመዘገበ ሲሆን በኤርትራ እና በሲሸልስ […]

August 18, 2020August 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።

የጠቅላይ አቃቢ ህግ በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት የቀድሞዋ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አዳነች አቤቤ […]

August 18, 2020August 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስር ሹመቶችን ዛሬ ሰጡ:-

– ዶ/ር ቀንዓ ያደታ የመከላከያ ሚኒስትር– ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ፤ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ– […]

August 18, 2020August 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል በዛሬው ዕለት የተጠራ አመጽ ቢኖርም በብዙ ከተሞች ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩን ነዋሪዎች ተናገሩ።

በኦሮሚያ ክልል በዛሬው ዕለት በድምጻዊ ሃጫሉ ግድያ ምክንያት የታሰሩ ፖለቲከኞች እና ዜጎች […]

August 18, 2020August 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ የመሬት ወረራ እና የአስተዳድሩ ዝምታ

የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ግራ የተጋባባቸውና የታከለ ኡማን ምላሽ የሚጠይቅባቸው ጉዳዮች:- በአዲስ […]

August 18, 2020August 18, 2020የውጭ ዜና

ናይጄሪያ የአየር ክልሏን ለዓለም አቀፍ በረራዎች ክፍት ልታደርግ መሆኑን አስታወቀች።

ናይጄሪያ በያዝነው ወር መጨረሻ ላይ አየር መንገዶቿን ለዓለም አቀፍ በረራዎች ክፍት እንደምታደርግ […]

August 17, 2020August 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከ16 ሺህ በላይ ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከስራ ተሰናበትን የሚል አቤቱታ እንደደረሰው የአዲስ አበባ ሰራተኛ እና ማህበራዊ ቢሮ አስታወቀ።

የአዲስ አበባ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ እንዳለዉ የተለያዩ ድርጅቶች ስራ ተቀዛቅዟል፤የመክፈል አቅምም […]

Posts navigation

Previous 1 … 458 459 460 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.