Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 23, 2020June 23, 2020የውጭ ዜና

ሳውዲ አረቢያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ወደ መካ የሚደረገው የሀጂ ጉዞ ላይ እገዳ ጣለች፡፡

ሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ በሚል በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች […]

June 23, 2020June 23, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከአማራ ክልል ባልተገባ መንገድ ወደ ትግራይ ክልል በተካለሉ አካባቢዎች ምርጫ እንዳይኬሄድ የእግድ ጥያቄ ሊያቀርብ መሆኑን አብን አስታወቀ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምርጫው የኮሮና ቫይረስ ስጋት መሆኑ ካቆመ […]

June 23, 2020June 23, 2020የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ለውጪ ሀገር ሰራተኞች የመኖሪያ ፍቃድም ሆነ ቪዛ የመስጠት ሂደት እንዲቆም መወሰናቸው ተነገረ፡፡

የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዚህ ቀደም ለውጪ ሀገር ሰራተኞች ይሰጡት በነበሩ አንዳንድ […]

June 22, 2020June 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3238 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ አንድ (131) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4663 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ […]

June 22, 2020June 22, 2020የውጭ ዜና

ግብጽ የምታደርገዉን ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሉዓላዊነቴን ከመድፈር ለይቼ አላዉም ስትል ሊቢያ አስታወቀች፡፡

ግብጽ በምስራቃዊ ትሪፖሊ 450 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘዉ ሰርጥ ከተማ ያለዉ […]

June 22, 2020June 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ከሩዋንዳ ወደ አትላስ የሚወስደው መንገድ በጀነራል ሰዓረ መኮንን ስም ተሰየመ።

የቀድሞ የኢፌድሪ ኤታማጆር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን የተሰዉበት አንደኛ አመት መታሰቢያ መርሀግብር […]

June 22, 2020June 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ ሎተሪ በየ አስራ አምስት ቀኑ ያወጣ የነበረውን የመደበኛ ሎተሪ እጣ አቋረጠ፡፡

የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር 600 ሺህ ብር ደርሶ የነበረው የመደበኛ ሎተሪ እጣ አስተዳደሩ […]

June 22, 2020June 22, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ዜና እረፍት

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ በድምፃዊነት በዜማና ግጥም ስራው ትልቅ አሻራ ያኖረውና እርሱም በማቀንቀን […]

June 20, 2020June 20, 2020የውጭ ዜና

ሰበር ዜና :-ግብፅ የህዳሴ ግድብ ድርድርን በማቋረጥ በድጋሚ ወደ መንግስታቱ ድርጅት የፀጥታ ምክር ቤት መውሰዷን አስታወቀች።

ያለ ሶስቱ ሃገራት ስምምነት ኢትዮጵያ በተናጥላዊ ውሳኔ ግድቡን ውሃ መሙላት ሳትጀምር የፀጥታው […]

June 19, 2020June 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4809 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ አስራ ስድስት (116) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 4070 ደርሷል። ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርምራ […]

Posts navigation

Previous 1 … 472 473 474 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.