Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 18, 2020June 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት አምሰት ቀናት ውስጥ ብቻ ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ የወጣላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና ንግድ ማጭበርበር ተያዙ።

ባለፉት ተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ (ከሰኔ 6-10/12 ዓ.ም) ብቻ ግምታዊ ዋጋቸው ከ16 […]

June 18, 2020June 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን የአገሪቱ 10ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ የሥልጣን ርክክብ ለማድረግ የቀረበውን አጀንዳ ተቀብሎ አጸደቀ።

ምክር ቤቱ አጀንዳውን ያጸደቀው ከደቂቃዎች በፊት በሀዋሳ ከተማ በጀመረው የምክር ቤቱ አምስተኛ […]

June 18, 2020June 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የገቢዎች ሚኒስቴር አምስተኛ የግብር መክፈያ ቅርንጫፍን በአዲስ አበባ ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ።

በአዲስ አበባ የሚገኙ 24 ሺህ 900 የፌደራል ግብር ከፋዮችን እንደ አዲስ በአምስት […]

June 18, 2020June 18, 2020የውጭ ዜና

በዓለማችን በይፋ ከተነገረዉ ዉጭ በትንሹ ከ130 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸዉን አጥተዋል ተባለ፡፡

በ27 ሀገራት ላይ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት፣በጥናቱ በተካተቱ በሁሉም ሀገራት የሞት መጠን በአስደንጋጭ […]

June 17, 2020June 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5274 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ዘጠኝ (129) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3759 ደርሷል። ከዚህ ባለፈ ሁለት […]

June 17, 2020June 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አብነት ገብረመስቀል የሚድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።

የሚድሮክ ኢትዮጵያ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ዘሬ በአዲስ አበባ […]

June 17, 2020June 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዜማን ሆቴል በለይቶ ማቆያ በነበሩበት ጊዜ 1 ሺህ ዶላር መሰረቃቸውን አንድ የሆቴሉ ደንበኛ ተናገሩ።

ግለሰቡ እንዳሉት ከውጭ አገር ወደ አገሬ በምገባበት ጊዜ መንግስት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል […]

June 17, 2020June 17, 2020የውጭ ዜና

የደም አይነታቸው O የሆኑ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የመያዝ ዕድላቸው አነስተኛ ነው ተባለ።

የደም አይነታቸው A የሆኑ ሰዎች ደግሞ በኮሮና የመያዝ ዕድላቸው ከፍተኛ ነው ተብሏል፡፡ […]

June 17, 2020June 17, 2020የውጭ ዜና

የአሜሪካ፣ ብራዚል እና ፊሊፒንስ ፖለቲከኞች ሐሰተኛ የኮቪድ 19 መረጃን በማሰራጨት የሚስተካከላቸው የለም ተብሏል።

የሮይተርስ የዲጅታል ዜና ዘገባ የጥናት ተቋም አደረኩት ባለዉ ጥናት፣በተለያዩ ሀገራት የሚገኙና 80 […]

June 16, 2020June 16, 2020የውጭ ዜና

በአውስትራሊያ አንድ ግለሰብ በህልሙ ያለመውን የገንዘብ መጠን በእውን ዓለም ማሸነፉ አግራሞትን ፈጥሯል።

ዜግነቱ አውስትራሊያዊ የሆነው ግለሰብ በህልሙ የተመለከተውን የሎተሪ እጣ ማሸነፉ ነው የተነገረው፡፡ ግለሰቡ […]

Posts navigation

Previous 1 … 474 475 476 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.