Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

June 1, 2020June 1, 2020የውጭ ዜና

በጆርጅ ፍሎይድ ሞት ሳቢያ በአሜሪካ የተቃውሞ ሰልፍ በመላ አገሪቱ የተሰራጨ ሲሆን አለመረጋጋት ቀጥሏል፡፡

ከ24 በላይ የአሜሪካ ከተሞች በተቃውሞ እየተናጡ ሲሆን 12 ግዛቶችን ጨምሮ ከዋሽንግተን ዲሲ […]

May 30, 2020May 30, 2020የውጭ ዜና

ቻይና የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ከ6 ወራት በኋላ ለዓለም ማሰራጨት እንደምትጀምር አስታወቀች።

የቤጂንግ ባዮሎጂካል ምርምር ኢንስቲትዩትና የቻይና ብሔራዊ ባዮቲክ ቡድን በጋራ እያዘጋጁት የሚገኘው የኮሮና […]

May 30, 2020May 30, 2020የውጭ ዜና

በሚያፖሊስ ጆርጅ ፍሎይድን አንገቱ ላይ ጉልበቱን ጭኖ የገደለው ፖሊስ “ድሬክ ቹቫን” በግድያ ወንጀል ተከሰሰ፡፡

የ 46 ዓመቱ ጆርጅ ፍሎይድ ሀሰተኛ የባንክ ፅሑፍ ተጠቅመሀል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር […]

May 29, 2020May 29, 2020የውጭ ዜና

በሕንድ 18 ሽህ ሄክታር መሬት ሰብል ያወደመዉ የበርሃ አንበጣ ከተማ ገብቶ ሰዎችን ሰላም አሳጥቷል፡፡

በሀገሪቱ ባለፋት 25 ዓመታት ዉስጥ አይታዉ የማታዉቀዉ የበረሃ አንበጣ ተከስቶባታል፡፡ ህንድ ከኮሮና […]

May 29, 2020May 29, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ክልል አምስት መገናኛ ብዙሃንን ሐሰተኛ ዘገባዎችን ዘግበዋል በሚል ከሰሰ።

የክልሉ የመንግስት ኮሙንኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሰልጣን በጻፈው ደብዳቤ እንዳመለከተው አራት […]

May 29, 2020May 29, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጲያ በኮሮና ቫይረስ የተመዘገበዉ ሞት ስምንት ደረሰ

በተጓደኝ ህመም ምክንያት ህክምና ላይ የነበሩ የ62 ዓመት እድሜ ያላቸዉ ወንድ ለኮሮና […]

May 29, 2020May 29, 2020የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት የአሜሪካ ፖሊሶች ያልታጠቀውን ጥቁር ሰው መግደላቸውን አወገዙ፡፡

በሚኒሶታ ክፍለ ግዛት ሚኒያፖሊስ ከተማ የአሜሪካ ፖሊሶች ምንም የጦር መሳሪያ ባልታጠቀ ጥቁር […]

May 29, 2020May 29, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5015 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሰላሳ ሰባት (137) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በተጓዳኝ ህመም ህክምና ላይ የነበሩ የ62 አመት ወንድ የምርመራ ናሙና ተወስዶ ውጤቱ […]

May 29, 2020May 29, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ 76 ቢሊዮን ብር በብድር እና በእርዳታ ማግኘቷን የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር አስታወቀ።

የገንዘብና ኢኮኖሚ ሚንስትር አቶ አህመድ ሽዴ የ2012 በጀት ዓመት የ 9 ወራት […]

May 29, 2020May 29, 2020የውጭ ዜና

ናይጀሪያ ትራምፕ ልኬያሁ ያሉት የመተንፈሻ መሳሪያ አልደረሰኝም ብላለች፡፡

የናይጀሪያ የመረጃ ሚኒስትር እንዳለው ባለፈው ሚያዚያ ወር ላይ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ […]

Posts navigation

Previous 1 … 484 485 486 … 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.