Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: Ethio Admin

May 27, 2020May 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መሬት ወስደው በሚገባ ያላለሙ 20 ኢንቨስተሮችን መሬት መቀማቱን አስታወቀ።

የክልሉ የአካባቢ መሬት አስተዳደርና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ገለታ ሃይሉ እንዳሉት በክልሉ […]

May 27, 2020May 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የትግራይ ሕዝብ ለነጻነት እና እኩልነት የሚያደርገውን ትግል እንደሚደግፍ አብን አስታወቀ።

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የትግራይ ሕዝብ ለነጻነት እና እኩልነት የሚያደርገውን ትግል እንደሚደግፍ […]

May 27, 2020May 27, 2020የውጭ ዜና

በዓለማችን 54 በመቶ የሚሆኑ የተራድኦ ድርጅት ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከስራቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ።

ዴቬክስ የተሰኘው መቀመጫው ቤልጂየም ብራሰልስ ያደረግ ተቋም ከ162 ሀገራት በሚሰሩ 580 መንግስታዊ […]

May 27, 2020May 27, 2020የውጭ ዜና

19 ዶክተሮቿን ኮሮና የገደለባት ግብጽ በሐኪሞቿ አሟሟት ዙሪያ ምርመራ እንዲደረግ አዘዘች፡፡

የግብጽ የጤና ሚኒስትር መርመራው እንዲደረግ የወሰነው ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የህክምና ሰዎች […]

May 27, 2020May 27, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ አራት የግል ትምህርት ቤቶች ለአንድ ዓመት ታገዱ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ጥራት ሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን ዛሬ […]

May 26, 2020May 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 46 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የአንድ ሰው ሞት መመዝገቡን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3,410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች […]

May 26, 2020May 26, 2020ስፖርት

በፕሪምየር ሊጉ የተጫዋቾች የመጎዳት ዕድል እንደሚጨምር አንድ የጥናት ውጤት አመላከተ::

ፕሪምየር ሊጉ ዳግም ወደ ውድድር ሲመለስ ሊተገበር የታሰበው ተደራራቢ የጨዋታ መርሃግብር የተጫዋቾችን […]

May 26, 2020May 26, 2020ስፖርት

በጀርመን ቡንደስሊጋ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።

በጀርመን ቡንደስሊጋ ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይከናወናሉ። ባየር ሊቨርኩዘን ከ ዎልስፍበርግ አይንትራክት ፍራንክፈርት […]

May 26, 2020May 26, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ቦሌ አትላስ አካባቢ ዛሬ ሌሊት በአንድ መኖሪያ ቤት በጦር መሳሪያ እና በኤሌክትሪክ ሾክ የታገዘ ዝርፊያ ተፈጸመ።

በአዲስ አበባ ከኡራኤል ቦሌ አትላስ መስመር አካባቢ በተለምዶ ይልማ ስጋ ቤት ተብሎ […]

May 26, 2020May 26, 2020የውጭ ዜና

ለመጀመሪያ ጊዜ በሰዎች ላይ የሚደረገው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዛሬ በአውስትራሊያ ሜልቦርን ከተማ ተጀምሯል፡፡

NVX-CoV2373 የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ ክትባት የተመረተው በአሜሪካ ኩባንያ ኖቫቫክስ ነው ፡፡ […]

Posts navigation

Previous 1 … 487 488 489 490 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.