Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

November 20, 2023November 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ኖህ ሪል ስቴት ግንባታቸው የተጠናቀቁ 754 አዳዲስ የመኖሪያ ቤቶችን አስረክቧል፡፡

ባለፉት 10 ዓመታት ከ8 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ቤተሰቦች በከፍተኛ ጥራት የተገነቡ ቤቶችን […]

November 20, 2023November 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የግብር የስነ-ምግባርና መሰረታዊ የታክስ ህግ ትምህርት በከፍተኛ የትምርት ተቋማት ሊሰጥ ነዉ ተባለ::

የገቢዎች ሚኒስቴር የግብር ተገዢነት የስነምግባር ችግርን ለመቅረፍ እንዲያስችል መሰረታዊ የታክስ ህግ በከፍተኛ […]

November 20, 2023November 20, 2023የውጭ ዜና

ጆርጅ ዊሃ በሃገሪቱ ምርጫ በጠባብ ውጤት ተሸነፈ፡፡

በላይቤርያ በተደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዊሃ በጠባብ የድምጽ ልዩነት ተሸንፈዋል፡፡ የቀድሞው […]

November 20, 2023November 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ክልል ከአንድ ሺህ በላይ ሃኪሞችን ለመቅጠር ቢፈልግም ተቀጣሪ በማጣቱ መሰረዙን አስታወቀ፡፡

የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ 1ሺህ 1መቶ ሀኪሞችን ለመቅጠር ባለፈዉ ዓመት ሰኔ ወር […]

November 20, 2023November 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ባለሥልጣናት ስለባህር በር የሚሰጡት መግለጫ የተጠናና በጥንቃቄ መሆን እንዳለበት ምሁራን አሳሰቡ፡፡

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባዘጋጀው የጥናት መድረክ ላይ፣ ጥናት ያቀረቡና ውይይት ያደረጉ ምሁራን፣ […]

November 20, 2023November 20, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ይፋ ከሚያደርጋቸዉ ሪፖርቶቹ 83 በመቶዉ ብቻ ለእዉነት የቀረበ መሆኑ ገለጸ፡፡

የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከስራ ቅጥር ጋር ተያይዞ ከየአከባቢዉ ከሚመጡ ሪፖርቶች መካከል […]

November 17, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የህክምና መድሃኒቶች እጥረት መከሰቱ ተነገረ፡፡

በተለይም በክልሉ በተከሰተዉ የወባ ወረርሺኝ ምክንያት የወባ በሽታ መድሃኒት ከፍተኛ ዕጥረት መኖሩን […]

November 17, 2023November 17, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ትምህርት ቤት ከገቡትና እድሜያቸው አስር አመት ከሞላቸው ልጆች መካከል 90 በመቶ የሚሆኑት በአግባቡ ማንበብ አይችሉም ተባለ፡፡

ይህን ሪፖርት ይፋ ያደረገው የአለም ባንክ ነው። የአለም ባንክ የትምህርት ጥራትን፣ትምህርት የሚያቋርጡ […]

November 16, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞቹን ቁጥር 4 ሚሊዮን ማድረሱን አስታወቀ::

ኩባንያዉ በኢትዮጵያ በጀመረዉ የቴሌኮም አግልግሎት በአጭር ጊዜ ዉስጥ የደንበኞቹን ቁጥር ከ4 ሚሊዮን […]

November 16, 2023November 16, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት የመግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ፡፡

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ገብተው በተለያዩ የሙያ […]

Posts navigation

Previous 1 … 115 116 117 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.