አሜሪካ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የተሳተፉ ሁሉም ኃይሎች “የጦር ወንጀሎች ፈጽመዋል” የሚል ድምዳሜ ላይ መድረሷን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ተናገሩ።

በምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች፤ የአማራ ኃይሎች “የዘር ማጽዳት” እና “በሰብዓዊነት ላይ የሚፈጸም ወንጀል” […]