Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Author: ethiofmAdmin

March 3, 2023March 3, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ 241 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ።

በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የግብርና ሚኒስትር […]

March 1, 2023March 1, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ቅዱስ ፓትርያርኩ መቐለ ገቡ።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ […]

March 1, 2023March 1, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ትላንት ማምሻዉን በደረሱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደረሰ።

በአዲስ አበባ ትላንት ማምሻዉን በደረሱ ሦስት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት […]

February 28, 2023February 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ከሚገኙ 180 ከሚሆኑ ባለኮከብ ሆቴሎች ዉስጥ የአደጋ ስጋት ደህንነት መስፈርት ያሟሉ ሆቴሎች 10 ብቻ ናቸዉ፡፡

በአደጋ ስጋት ደህንነት ደንብ 132/2014 ላይ ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2015 በአዲስ […]

February 28, 2023February 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉሙሩክ ኮሚሽኝ በጋራ ንቅናቄ ሊያስጀምሩ ነዉ።

ከየካቲት እስከ የካቲት ሀገራዊ የታክስና ጉምሩክ ህግ ተገዥነት ንቅናቄ ከየካቲት 23 ጀምሮ […]

February 28, 2023February 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ለቦረና ድርቅ ተጎጂዎች እየተሰበሰበ ያለው ገንዘብ ለዚሁ ዓላማ በተከፈቱ የባንክ አካውንቶች ገቢ እንዲደረግ የኦሮሚያ ክልል ጥሪ አቅርቧል፡፡

በሀገር ውስጥ እና በውጪ ያሉ ግለሰቦች፣ አርቲስቶች፣ ታዋቂ ሰዎች እና ድርጅቶች ግለሰቦች […]

February 28, 2023February 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ያሉ መድሃኒት አምራቾች ማምረት ካለባቸው 8 በመቶውን ብቻ እያቀረቡ ነው ተባለ።

በኢትዮጵያ ካሉት 13 የሚደርሱ መድሃኒት አምራቾች ማምረት ካለባቸው 40 በመቶ የመድሃኒት አቅርቦት […]

February 27, 2023February 27, 2023የውጭ ዜና

12 ህፃናትን ጨምሮ 59 ስደተኞች ህይወታቸው አለፈ፡፡

ስደተኞችን የተሸከመች መርከብ በጣልያን ደቡባዊ የባህር ዳርቻ አቅራቢያ መስጠሟ ተነግሯል፡፡ በ100ዎች የሚቆጠሩ […]

February 27, 2023February 27, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን በፕላስቲክ አሰባሰብ ዙሪያ አስገዳጅ ህግ እያዘጋጀ መሆኑን ገለጸ፡፡

አስገዳጅ ህጉ በሚጣሉ የዉሃ እና የስላሳ መጠጦች ማሸጊያ ፕላስቲኮች አሰባሰብ ላይ ያተኮረ […]

February 27, 2023February 27, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ቦሌ ፋና ሸማቾች የህዝብ መዝናኛ ማእከል ፈረሰ፡፡

ላለፉት 50 አመታት ለህብረተሰቡ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየው ቦሌ ፋና ሸማቾች ማህበር መፍረሱን […]

Posts navigation

Previous 1 … 163 164 165 … 240 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.